Feeds:
Posts
Comments

About: Selamab Assefa

Website
Details
ስሜ ሰላምአብ አሰፋ ሲሆን በአሁኑ ወቅት Midwestern Baptist Theological Seminary(www.MBTS.edu)ውስጥ የMasters of Divinity ትምህርትን በመከታተል ላይ እገኛለሁ። ዝንባሌዬ እንደመሆኑ መጠን መጽሐፍ ቅዱስንና መጽሐፍ ቅዱስ ጠቀስ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ችሎታዬ የፈቀደልኝን ያህል መወያየት የዘወትር ደስታዬ ነው። አላማዬ ሰዎች ስለ እግዚአብሔር ማንኛውንም አስተያየት ከመስጠታቸው በፊት መጽሐፍ ቅዱስን ከፍተው እንዲያነብቡት ማበረታታት ነው።( I am Selamab Assefa, currently study at Midwestern BaptistTheological Seminary majoring in Masters of Divinity. I enjoy talking about the Bible and Bible related matters.My ambition is to encourage people to search for their Bible before arguing for or against God.)

Posts by Selamab Assefa:

Older Posts »

Follow

Get every new post delivered to your Inbox.